ይህ ቻናል መንፈሳዊ መልክቶች ፣ ማኅበራዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠቃሚ መረጃዎች የሚተላለፉበት ነውና ቤተሰብ ይሁኑ!!
Recent Posts
✏ እንኳን አደረሳችሁ ፦🙏
✍️-ጸሎተ ሐሙስ በመካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ቨርጅኒያ
👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb

እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !
ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰኝ ያድርሳችሁ አሜን !
✏ ሐሙስ
✍️-ሐሙስ፡-በቤተ ክርስቲያን የተለያየ ስያሜዎች ያሏቸዉ በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ነዉ፡፡ጸሎተ ሐሙስ ይባላል፡መድኃኒዓለም ክርስቶስ አይሁድ መጥተዉ እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ ያደረበት ነዉና ጸሎተ ሐሙስ ተባለ ። ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል፡-ጌታችን በዚህ ዕለት የደቀ መዛሙርቱን እግር ጎንበስ ብሎ በታላቅ ትህትና አጥቧልና ። የሚስጢር ቀን ይባላል፡-(ማቴ.26:26-29 ዮሐ.13:3-11) ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የሆነዉን ምስጢረ ቁርባን በዚህ ዕለት ተመስርቷል። የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል፡-ምክንያቱም የ ኦሪት መስዋዕት የሆነዉ ያእንስሳት ደም ማብቃቱን ገልጦ ለድህነተ ዓለም ራሱን የተወደደ መስዋዕት አድርጎ ያቀረበበት ዕለት በመሆኑ፦(ሉቃ.22:20) የነፃነት ሐሙስ ይባላል፡-ምክንያቱም ለኃጢአትናለዲያብሎስ ባርያ መሆኑ ማብቃቱና የሰዉ ልጅ ያጣዉን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነ ነዉ፡፡(ዮሐ 15:15 )

✏መረጃ
✍️ የማኅበረ ቅዱሳን ሥራ አመራር ሰብሳቢ የሆኑት ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ በፌደራል ፖሊስ ተይዘው ታስረዋል።
✍️ የሚቀር አንድም ሰው የለም። የጽንፈኛው ጴንጤና የአክራሪው የኦሮሞ ወሀቢያ እስላም አገዛዝ የሚምረው አንዳችም ሰው የለም። ወዳጄ ዳንኤል ክብረት እያንዳንዱ የማኅበሩን ሰዎች እና ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚበቀልበት ምቹ ጊዜው አሁን ነው።
© Zemedkun Bekele

✍️ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ጸሐፊነት በቅርቡ በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ የደቡብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ተደርገው የተዘዋወሩት ወንድማችን ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተ/ያሬድ በዛሬው እለት በፌዴራል ፖሊስ ለጥያቄ ይፈለጋሉ በሚል ከቤታቸው ተወስደዋል!
የመምህሩን አገልግሎት ለማደናቀፍ ሰሞኑን ብዙ ድርጊቶች ሲፈጽሙባቸው የነበረ ሲሆን ከዚህ ጀርባ እነማን እንዳሉ ደግሞ ግልጽ ነው።
© Jerry Enyew's
👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb
✍️ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ጸሐፊነት በቅርቡ በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ የደቡብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ተደርገው የተዘዋወሩት ወንድማችን ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተ/ያሬድ በዛሬው እለት በፌዴራል ፖሊስ ለጥያቄ ይፈለጋሉ በሚል ከቤታቸው ተወስደዋል!
የመምህሩን አገልግሎት ለማደናቀፍ ሰሞኑን ብዙ ድርጊቶች ሲፈጽሙባቸው የነበረ ሲሆን ከዚህ ጀርባ እነማን እንዳሉ ደግሞ ግልጽ ነው።
© Jerry Enyew's
👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb
እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !
ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰኝ ያድርሳችሁ አሜን !
✏ ረቡዕ
✍️-ምክረ አይሁድ ይባላል ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናት እና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸዉ ምክር ያጠናቀቁበት ቀን በመሆኑ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ትልቅ ጭንቀት ነበር፡፡ ምክንያቱም ወቅቱ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት ቀን የተቃረበ በመሆኑ፣ ብዙው ሕዝብም በጌታችን ትምህርት የተማረኩ፣ ተአምራቱንም የሚያደንቁ ስለ ነበር ሁከት እንዳይፈጠር ነው፡፡
✍️ በዚህ ጭንቀት ሳሉ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ በመካከላቸው በመገኘት የምክራቸው ተባባሪ ሆኖ ጭንቀታቸውን አስወግዶላቸዋል፡፡ (ማቴ. 26፣1-14፣ ማር. 14፣1-2፣ ሉቃ. 22፣1-6)
✍️ ጌታችን በዚኽ ዕለት በለምጻሙ በሰምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት (ባለሽቶዋ ማርያም) ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱአምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው የመዓዛ ቀን ይባላል። የመልካም መአዛ ቀን ይባላል።ይህች ሴት ኃጢአቷንይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና የእንባ ቀን ይባላል። (ማር.14:8 ፣ማቴ 26:6-7)

✏ ማክሰኞ፡
✍️ -ሻጮች እና ለዋጮችን ከቤተ መቅደስ ባሶጣ ጊዜ ይኼንን በማን ኃይል እንዳደረገዉ የአይሁድ መምህራን ጠይቀዉት ነበር ማቴ 21-23 ስለሆነም የጥያቄ ቀን ይባላል፡፡

✏ሊገድላቸው መጥቶ ጥቃት ላደረሰባቸው ሰው
✍️ እንዲህ አሉ ፦ የዛሬ ሁለት ሳምንት ጥቃት ያደረስክብኝ
ልጄ ነህ ፣ እወድሀለው ፣ ዘወትር ስለአንተ እጸልያለው አንተ ልጄ ነህ ፦ የእኛ አባቶች ቢሆኑስ ምን ይሉ ነበር ...?
👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb
✍️ እንዲህ አሉ ፦ የዛሬ ሁለት ሳምንት ጥቃት ያደረስክብኝ
ልጄ ነህ ፣ እወድሀለው ፣ ዘወትር ስለአንተ እጸልያለው አንተ ልጄ ነህ ፦ የእኛ አባቶች ቢሆኑስ ምን ይሉ ነበር ...?
👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/ethiobeteseb
✏ሰኑይ (ሰኞ )
✍️ እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !
ትርጉም
✍️ ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰኝ ያድርሳችሁ አሜን !
👉የዛሬው ዕለት መርገመ በለስና አንጽሖተ መቅደስ ይባላል።
ጌታ ፍሬ ያላገኘባትን በለስ የረገገመበትና በሙክራብ ውስጥ ሲሸጡ ሲለውጡ ያገኛቸውን እየገረፈ ያስወጣበት ነው።
ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ይቆረጣል ዛሬም በቤተመቅደስ ውስጥ የሚሸቅጡ ነጋዴዎች እና የሥጋ ፈቃዳቸውን የሚፈጽሙ ሁላ ዛሬም ይጣሉ። መልካም ፍሬ እናፍራ በቅድስናው ሥፍራ በፍርሃት እንኑር። ቸሩ ፈጣሪ ይርዳን

✍️ የታላቁ አባት የብፁዕ አቡነ ሉቃስ አቀባበል ዋሽንግተን ዳላስ ኤርፓርት በከፊል