ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema Telegram Channel

አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። ሳምንታዊ የፊልም ፕሮግራሞች በ www.alemcinema.com ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።

View in Telegram

Recent Posts

ከአርብ እስከ እሁድ በተመረጡ ፊልም እና ቴአትር ሪፍሬሽ ያድርጉ 🍿🥤☕️
# ሐሙስን በተመረጡ ፊልም እና የቴአትር ያሳልፉ🍿🥤☕️🥐🍔

እብደት በሕብረት ኮሚዲ ቴአትር በ12:20

🎞 ዜሮ ዲግሪ  በ8:00 ፤ በ10:10 ፤ በ1:10 እና ምሽት በ2:20

🎞 6:00 ሰዓት ከሌሊቱ በ7:00 እና በ11:10

🎞 ባለ ክራር በ9:00


Refresh your mind!
# የረዕቡ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም🍿🥤☕️🥐🍔

የሚስቶቸ ባሎች ኮሚዲ ቴአትር በ12:20

🎞 ዜሮ ዲግሪ  በ9:00 ፤ በ11:10 እና በ1:10

🎞 6:00 ሰዓት ከሌሊቱ በ8:00 በ10:10 እና ምሽት በ2:30

🎞 ህጋዊ ደሃ በ7:00


Refresh your mind!
ክቡራን ደንበኞቻችን ተወዳጅነት ያተረፈው ዜሮ ድግሪ አዝናኝ ቁምነገር አዘል ፊልም ዛሬ እሁድ በ7:00፣
በ9:00፣
በ10:10፣
በ12:20 እና በ2:20 መታየቱ ይቀጥላል ።😄🍿☕️

መልካም እሁድ ይሁንልዎ!
#አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🍔🥐
#ከመጋቢት 17 እስከ መጋቢት 19 የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🍔
#የሰኞ ፊልም ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🍔


🎞 6:00 ሰዓት ከሌሊቱ በ7:00 ፤ በ9:00 ፤በ11:10 እና በ1:10

🎞 ፍቅር በኮሚቴ በ8:00

🎞 ህጋዊ ደሃ በ10:10


Refresh your mind!
#ቅዳሜ እና እሁድን በተመረጡ ፊልም እና ቴአትር ይዝናኑ 🍿🥤☕️🥐🍔
#የአርብ የፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🍔

ከመጋረጃ ጀርባ ኮሜዲ ቴአትር በ12:20


🎞 6:00 ሰዓት ከሌሊቱ በ7:00 ፤ በ9:00 ፤በ11:10 እና በ1:10


🎞 ፍቅር በኮሚቴ በ8:00 ፤ በ10:10 እና ምሽት በ2:30


Refresh your mind!
" ዜሮ ዲግሪ"
ከኪያ ፤ ያቤፅ ፤ አንድ ሁለት ፤ ጥላዬ ፊልሞች አዘጋጅ የአላዓዛር ሳለልኝ አዲስ ፊልም

" ዜሮ ዲግሪ" አዲስ ፊልም ሰኞ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በአለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል::

ደራሲና ዳይሬክተር፡- አላዓዛር ሳለልኝ
በታቦር ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ የቀረበ

መጋቢት 20,21,22 መታየት ይጀምራል::
#ከመጋቢት 10 እስከ 12 የተመረጡ ፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🧀🍔
#የእሁድ ፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🧀🍔

እብደት በሕብረት በ8:00

6:00 ሰዓት ከሌሊቱ
በ7:00 ፣በ9:00 ፣ በ10:10 ፣ በ12:20፣ በ1:10 እና ምሽት በ2:20

ህጋዊ ደሃ
በ11:10
#የቅዳሜ ፊልም ፕሮግራም 🎬🍿🥤☕️🥐🧀🍔

6:00 ሰዓት ከሌሊቱ
በ7:00 ፣በ 8:00 ፣ በ10:10 ፣ በ11:10 ፣ በ12:20 እና ምሽት በ2:20

ህጋዊ ደሃ
በ9:00 እና በ1:10
#ዛሬ ምሽት በ2:30
#ከመጋቢት 02 እስከ መጋቢት 05 የፊልም እና የቴአትር ቡፌ 🍿🥤☕️🥐🧀🍔
#ሳምንታዊ የተመረጡ ፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🍔🧀
#ከአርብ እስከ እሁድ የተመረጡ ፊልም እና ቴአትር 🍿🥤☕️🍞🥐🧀
ቲኬቶን በሁሉበጄ መተግበሪያ ሊንኩን በመጫን  አስቀድመው  ይቁረጡ https://ntdk5.github.io/HuluBeje/

#Hegawi_Deha
#Alem_Cinema
#Hulubeje
#Hulubeje_app
#ከየካቲት 18 እስከ 21 የተመረጡ ፊልም እና ቴአትር ፕሮግራም 🍿🥤☕️🥐🧀🍔
የእሁድ አዳዲስ ፊልሞች  ፕሮግራም!
🍿☕️🥤🍰🍕🍔

ረመጥ በ8:00፣ በ10:10፣ በ12:20 እና  በ2:20

ባለ ክራር በ7:00፣  በ9:00፣  በ11:10 እና በ1:10

Refresh your mind!
የእሁድ አዳዲስ ፊልሞች  ፕሮግራም!
🍿☕️🥤🍰🍕🍔

ረመጥ በ8:00፣ በ10:10፣ በ12:20 እና  በ2:20

ባለ ክራር በ7:00፣  በ9:00፣  በ11:10 እና በ1:10

Refresh your mind!

View in Telegram

Telegram Channel