29 Telegram Channel

Stay informed! @Ch29bot

View in Telegram

Recent Posts

ለማንኛውም ራሳችሁንና ኪሳችሁን ከአርሰናል ደጋፊዎች ጠብቁ! ለውዝ አዟሪ መስለው ነው....🙄
ኢራን

የኢራን ፕሬዝዳንት የሆኑት ኢብራሂም ራኢሲ ሲጓዙበት የነበረ ሄሊኮፕተር " #በአደገኛ_ሁኔታ " መሬት ላይ ማራፉን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የሀገሪቱ ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሂሊኮፕተሩ በአደገኛ ሁኔታ አርፎበታል ወደተባለበት ስፍራ ላይ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ እንዳለ ገልጿል።

የነፍስ አድን ሠራተኞች ወደ ቦታው ለመድረስ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ሲል አሳውቋል።

ፕሬዝዳንቱ ሀገራቸው ከአዘርባጀን ጋር በምትዋሰንበት አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን መርቀው ከከፈቱ በኋላ ወደ ሰሜን ምዕራቧ የአገሪቱ ከተማ ታብሪዝ እያመሩ ነበር።

ሄሊኮፕተሩ አርፎበታል በተባለው ስፍራ ላይ ባለው ከባድ ጭጋግ ምክንያት የነፍስ ማዳን ፍለጋ ሥራው አስቸጋሪ እንደሆነ ተነግሯል።

Credit - FARS
#ጀነራል_ታደሰ_ወረደ ሎሚ ኣብ ህሉው ኹነታት ኣተኪሮም ካብ ዝሃብዎ መግለፂ ቀንዲ ቀንዲ ነጥብታቱ

👉ተመዛበልቲ ግድን ናብ መረበቶም ክምለሱ እዮም።

👉ተመዛበልቲ በቲ ዝወፅኣ ግዜ ሴሌዳ መሰረት ክምለሱ እዩ እናሰርሓና ዘለና

👉ሓባራዊ መተግበሪ ትልሚ ተዳልዩ እናተሰርሐ ፀኒሑ እዩ

👉ብወገን ግዚያዊ ምምሕዳር ክስራሕ ትፅቢት ዝግበር ተመዛበልቲ ድልው ናይ ምግባር፣ ምትዕርራይ ሓይልታት ፀጥታ ትግራይ እንትኾን እዚ ኩሉ ተወጊኑ እዩ።

👉ብፅሒት ሰራዊት ምክልኻል ሃገር ድማ ዘይሕጋዊ ምሕደራ ከፍረሱ፣ዘይሕጋዊ ዕጡቓት ዕጥቆም ምፍታሕ፣ተመዛበልቲ ንክምለሱ ምችው ኩነታትን ውሑስ ፀጥታ ምፍጣር፣ ዘይሕጋውያን ሰፈርቲ ናብ ዝመፅሉ ምምለስን እዮም። ኣብዚ ብግዜ ሰሌዳ ኣብ ምስራሕ ምድኑጋያት ኣሎ ኢሎም።

👉ኣብ ክሊ እቲ ስምምዕነት ኮይንና ተመዛበልትና ግድን ናብ መረበቶም ክምለሱ እዮም።

👉ናይ ሎሚ ዘመን ክረምቲ ተመዛበልቲ ከይተመለሱ ከይሓልፍ ኢና እናሰርሓና ዘለና ክብሉ መብርሂ ሂቦም።
አርሴናል .... ትነሹ

ሌቨርኩሰን በእግር ኳስ ታሪክ ምርርጥ ሚባለውን ነገር በዚህ season አሳይቶናል.... ምንኣልባትም አመቱን ምንም ሳይሸነፍ ቀጨረሰ ደግሞ በኣለም ማንም ፅፎት የማያውቀውን ታሪክ ባየርን ሊቨርኩሰን ይፅፋል ማለት ነው......

ነገር ግን ሌቨርኩሰናውያን (ክለቡም ደጋፊውም ) እኛ ከባየርን ሙኒክ በላይ ታላቅ ክለብ ነን አይሉም... ለምን ቢባል ታሪካቸውን ያውቃሉ .... የሙኒክን ሃያልነት (በቡንደስ ሊጋም ይሁን በአውሮፖ) ያውቃሉ !

ለዚህም ሲባል አለም ላይ አንድም ሰው ቢሆን ሌቨርኩሰንን ሲጠላው ሲቃወመው አላየንም.... A club with Zero Haters!

አርሰናል ደሞ አለ ... ደጋፊው በባዶ ሜዳ በትምክህት ተወጥሮ ሲፎክር ይውላል... አርሰናል በነ ቶትንሃም ደረጃ ያለ ክለብ መሆኑን ማንም የአርሰናል ደጋፊ ማመን አይፈልግም! በተለይ የኢትዮጵያ ደጋፊዎች ደግሞ ለየት ያሉ ናቸው

አርሰናል ከዩናይትድ ጋር ሊፎካከር የሚችለው በደጋፊ ብዛት ብቻ ነው ...... የሚገርም ነገር ልንገራችሁ ; እውቁ የዩናይትድ የቀድሞ አማካይ ርያን ጊግስ ብቻውን 13 የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አለው! ከአርሰናል እኩል መሆኑ ነው 🤣.... በአውሮፓ መድረክማ ኖቲንግሃም ፎረስት ራሱ ይበልጠዋል

Anyhu የአርሰናል የኢትዮጵያ ደጋፊዎች ባይኖሩ ሁላችንም አርሰናል እንዲበላ በፈለግን ነበር ግን ምላሳቸው ይቀፋል

መንሱር አብዱልቀኒ ላይ አንዱ ምን ሲል ሰማሁት መሰላችሁ " ምግብ ሲበላ ድምፅ እያሰማ ሚበላ ሰው ማለት አርሰናል ማለት ነው : ሰውየው ምግብ መብላቱ ሳይሆን ሲያላምጥ የሚያሰማው ድምፅ ስለሚሰቀጥጠን ነው አርሰናል ዋንጫ እንዲበላ ማንፈልገው " ብሎ ገልፆ ነበር....


አርሰናል ትንሽሽሽ ክለብ ነው.... ተንጫጩ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ለአማራ ማህበረሰብ (ኢሊት) የከፋ ጥላቻ እንዲኖረን ከሚያደርገን መሰረታዊ ባህሪያቸው ያዩትን መሬት፣ ዛፍ፣ ድንጋይ፣ ታርክ፣ ባህል፣ ጀግና፣ ስልጣኔ ........ወዘተ የኔ የሚል የማይሽር (የማይፈወስ) ህመማቸው ነው ።

Good morning
ቅዱስ ያሬድን ነው ወይስ ቅዱስ ያሬድ ያየው 7 ጊዜ ወድቆ ሲነሳ የነበረውን ጉንዳን (ትል whatever) ነው ሃውልት ብለው ያስቀመጡት !?

Just Curious
ሓወልቲ ለድልዮስ Tigray Tv እዩ ኔሩ😁
ናይ ብሓቂ ድዩ ናይ ቅዱስ ያሬድ ሓወልቲ ኢሎም ዝሰርሕዎ?😂

share ከይገብሮ ኢለ ሓፊረ😂

ሓፂን ስለዝኾነ ክሸጥዎ እዮም ለነገሩ👌
ሽረ
ብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን፣ በቀጣዮቹ ኹለት ወራት በትግራይ በመጀመሪያው ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት መልሶ ለማቋቋም እንዳቀደ መናገሩን ዶይቸቨለ ዘግቧል።

ኮሚሽኑ ይህን የገለጠው፣ በትጥቅ ማስፈታትና መልሶ ማቋቋም ሂደቱ ዙሪያ መቀሌ ላይ አገር ዓቀፍ ምክክር መካሄዱን ተከትሎ ነው። ኮሚሽኑ በአገር ዓቀፍ ደረጃ ለሚተገብረው ዕቅድ ባጠቃላይ 750 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል ይላል።

ባጠቃላይ በመልሶ ማቋቋም መርሃ ግብሩ የሚታቀፉት የቀድሞ ተዋጊዎች 274 ሺህ 800 ያህል መኾናቸውንም ኮሚሽኑ ገልጧል።
ብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን፣ በፕሪቶሪያው ግጭት ማቆም ስምምነት መሠረት ትጥቅ የሚፈቱት የTDF የቀድሞ ተዋጊዎች ብዛት 274 ሺህ 800 እንደኾነ ለቢቢሲ አማርኛ ተናግሯል።

ኮሚሽኑ፣ ሕወሃት እስካሁን 50 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎቹን ትጥቅ እንዳስፈታ ገልጧል ተብሏል። የትግራይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ የማስፈታት፣ ከኅብረተሰቡ ጋር የመቀላቀልና መልሶ የማቋቋም ሥራ የዘገየው በበጀት እጥረት መኾኑን ኮሚሽኑ እንደገለጠና፣ አኹን ግን ፌደራል መንግሥቱ በራሱ በጀት ሥራውን ለመጀመር ዝግጁነቱን እንዳሳወቀ መናገሩን ዜና ምንጩ አመልክቷል።

ካናዳን ጨምሮ የተወሰኑ አገራት ለሂደቱ ገንዘብ ለመለገስ ቃል መግባታቸው አይዘነጋም። ኮሚሽኑ ለእያንዳንዱ የቀድሞ ተዋጊ የሚሰጠውን የገንዘብ መጠን ግን ገና አልወሰነም ተብሏል።

የተሃድሶ ኮሚሽን፣ የፌደራልና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲኹም የአጋር አገራት ተወካዮች የተገኙበት ሰሞኑን መቀሌ ውስጥ የተካሄደው የምክክር መድረክ፣ የግጭት ማቆም ስምምነቱን አተገባበር ሂደት መገምገሙ አይዘነጋም።
ጌቾ ጅግና❤️
Good Morning....
Night😍
😂 sorry for those of you mood ስትይዙ ለነበራችሁ
ፌስቡክ ገፅና ብውልቀሰብ ሃክ ስለዝተገበረ እምበር እቲ ኣብ ማሕበራዊ ሚድያ ተወዚዑ ዘሎ ሓበሬታ ካብ ሓቂ ዝረሓቀ እዩ ብምባል ኣመራርሓ ባንኪ ግእዝ መግለፂ ከምዘሃቡ ጋዜጠኛ Yonatan Gezachew ሓቢሩ🤔
ታገሱ ስላችሁ የታገሳችሁ 😊
Notcoin የሰራችሁ Congrats ብያለው... Marketu ተቀያያሪ ነው... ብሩም እዛው ከፍ ዝቅ ሊል ይችላል...

በጣም ከፍ ካላለ በስተቀር አትሽጡት hold ብታደርጉት እመክራለው...

በትንሹ 100 ዶላር ሰርታችኋል 😍😍
ቻነልናኸ 😁.... ሚድያን አክትቪስትን ተዋቒዕዎም ኡ

View in Telegram

Telegram Channel