VAM⚽️S BETS Telegram Channel

The Official telegram page of Vamos Bets.የቫሞስ ቤትስ ብቸኛ የቴሌግራም ቻነል With more than 80shops around Ethiopia.ከ80በላይ ሱቆች በኢትዮጵያMatch stats and predictions of top selected gamesJoin our channelቤተሰብ ይሁኑፌስቡክ https://www.facebook.com/vamosbetting

View in Telegram

Recent Posts

ውድ ደንበኛች
በአለም በጣም ታዋቂ የሆነውን አቪዬተር (Aviator) ጨዋታ አሁን እኛ ጋር እንደሚያገኙ ስንገልጽ በደስታ ነው። ይጫወቱ እና ያሸንፉ!
👇👇👇
https://vamos.bet/en/casino-main/aviator
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 በኤምሬትስ ስታዲዮም አርሰናል ባየርን መኒክን የሚያስተናግድበት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።
በሳምንቱ መጨረሻ የሊቨርፑልን ነጥብ መጣል ተከትሎ ፕሪሚየር ሊጉን መምራት የጀመረው አርሰናል ዛሬ ደግሞ ከአመታት ቆይታ በኋላ በአውሮፓ መድረክ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍና ከተጋጣሚው ጋር ያለውን መጥፎ ትዝታ ለማስተካከል ሲፋለም በአንፃሩ በቡንደስሊጋው ወጥ አቀቀምን ማሳየት የተቸገረውና ሻምፒዮንነቱን አሳልፎ የሰጠ የሚመስለው ባየር ሙኒክ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበተበት በዚህ ውድድር አርሰናልን ሊፈትን እንደሚችል እየተነገረ ይነኛል።
ሁለቱ ክለቦች ለመጨረሻ ጊዜ በዚሁ ውድድር 2017 ላይ ሲገናኙ ባየር ሙኒክ በሁለቱም ዙር 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።
ዛሬ ምሽት ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? አርሰናል ወይስ ባየር ሙኒክ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666

#Vamos#Football#sport#ethiopia#win#betting
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲከናወኑ አመሻሽ 12:30 በኤቲሃድ ስቴዲየም ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከወዲሁ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።

ከሊጉ መሪ በአንድ ነጥብ አንሶ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ባለሜዳው ማንችስተር ሲቲ የአምና ክብሩን ዘንድሮም ለመድገም በምሽቱ ጨዋታ ሶስት ነጥብ ለማሳካት ሲጫወት በሌላ በኩል የሊጉ መሪ አርሰናል የአምና ስህተቱን ላለመድገም የዛሬውን ወሳኝ መርሃግብር ያከናውናል።

ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው የውድድር አመት ባከናወኑት የመጀመሪያ ዙር መርሃግብር ኤምሬትስ ላይ አርሰናል 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።

ማንችስተር ሲቲ ይህን ተጠባቂ ጨዋታ አሸንፎ ወደ ዋንጫው ግስጋሴውን ይጀምራል ወይስ አርሰናል አሸንፎ መሪነቱን ያስቀጥላል?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666

#Vamos#Football#sport#ethiopia#win#betting
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ጅማሮውን ሲያገኝ ምሽት 5:00 በጂቴክ ኮሚዩኒቲ ስቴዲየም ብሬንትፎርድ ማንችስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል።

በተከታታይ ጨዋታዎችን እየተሸነፈ የሚገኘው ባለሜዳው ብሬንትፎርድ በሊጉ የመጨረሻ መርሃግብሮች አሸንፎ ከሚገኝበት 15ኛ ደረጃ ለማሻሻል ሲፋለም በሌላ በኩል በአፍ ኤ ካፕ ሩብ ፍፃሜ የምንጊዜም ተቀናቃኛቸውን ሊቨርፑል በመርታት ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀሉት ዩናይትዶቸ በጥሩ መነቃቃት ላይ ሲገኙ በቀጣዩ የውድድር አመት የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎን ለማግኘት ከዛሬ ጀምሮ በተከታታይ ወሳኝ መርሃግብሮችን ያከናውናሉ።

ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው የውድድር አመት ባከናወኑት የመጀመሪያ ዙር መርሀግብር ኦልድትራፎርድ ላይ ዩናይትዶች በጭማሪ ሰዓት ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፋቸው ይታወሳል።

ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ማን ያሸንፋል? ብሬንትፎርድ ወይስ ማንችስተር ዩናይትድ ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666

#Vamos#Football#sport#ethiopia#win#betting
አስደናቂ ምርጥ ድል 👏👏👏

ደንበኛችን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተደረጉ 23 ጨዋታዎች ላይ በ10 ብር ብቻ ተወራርደው 297,500 ብር አሸንፈዋል🔥🔥🔥 ለባለድሉ የቫሞስ ደንበኛችን እንኳን ደስ አሎት ማለት እንፈልጋለን። ይህን አስደሳች እና ትልቅ ድል እናንተም ማጣጣም ትችላላችሁ ፣ ከናንተ የሚጠበቀው ሁሌም ከሚከፍለው እና አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር መወራረድ ብቻ ነው። በቫሞስ ይወራረዱ ፣ ይዝናኑ ፣ ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊያችን ይሁኑ!

ወደ https://vamos.bet/en/betinfo በመሄድ ይሄን " 1252-sa153044206 " ትኬት ቁጥር በማስገባት ይህንን ምርጥ ድል መመልከት ይችላሉ።

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666

#Vamos#Football#sport#ethiopia#win#betting#bigwin
🚨የሳምንቱ የአውሮፓ ከፍተኛ ሊግ ምርጥ ጨዋታዎች!

ከጠንካራ ፉክክር እስከ ያልተጠበቀ ትርኢት ፣ በጣም ማራኪ ግጥሚያዎች

🔹እራስዎን በዓለም ደረጃ ባለው የእግር ኳስ ደስታ ያዝናኑ ተጨማሪ ደስታን ደግሞ ከ ቫሞስ ቤትስ ጋር እየተወራርዱ ያግኙ

የተሻለ ውርርድ የተሻለ ድል ከቫሞስ
🔹የተሻለ ኦድ
🔹ከ2ሺ በላይ የውርርድ አማራጭ
🔹ፈጣን ክፍያ

🌐https://vamos.bet/
☎️+251937757575/+251966046666
🔥የ34ኛው አፍሪካ ዋንጫ አስደናቂ ጨዋታዎችን እዲሁም ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመለከተ ሩብ ፍፃሜ ላይ ደርሷል።

ለሻምፒዮንነት የተጠበቁ ሃገራት ስንብት ፣ ያልተጠበቁ ሃገራት ድንቅ አቋም ማሳየት ፣ የአዳዲስ ወጣት ከዋክብት በውድድሩ መታየት እንዲሁም የጭማሪ ሰዓት ድራማዎች እየተመለከትን እንገኛለን።

በቀጣይ መርሃግብሮች ማን ወደ ግማሽ ፍፃሜው ይቀላቀላል? የትኛው ብሄራዊ ብድን አሳዛኝ ተሰናባች ይሆናል? እናንተስ የትኛውን ጨዋታ በጉጉት ትጠብቃላችሁ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
🔥አዲስ ቨርቹዋል ጨዋታዎች🔥

ቫሞስ አዝናኝ እና በደቂቃዎች ውስጥ ትልቅ ገንዘብ የሚያሸንፉባቸውን ቨርቹዋል ጨዋታዎች በድህረገፁ ላይ ጨምሯል። የተወዳጁን የካይሮን (Kiron) ጨዋታዎች አሁን እኛ ጋር ያገኙዋቸዋል።  በቨርቹዋል የእግር ኳስ ሊግ ፣ በመኪና ወድድር እና በሌሎች ጨዋታዎች እየተዝናኑ አሸናፊ ይሁኑ!!!

ሁልጊዜም አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር ይዝናኑ ፣ ይወራረዱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
🔥አስደሳች ዜና 🔥
ድርጅታችን ቫሞስ ቤትስ የደንበኞቹን ጥያቄ መሰረት በማድረግ የነፃ የውርርድ ቦነስ(free bet) ህጉን አሻሽሏል!!!

🚨ከዚህ በኋላ ትኬትዎ 10 እና ከዛ በላይ ጨዋታዎች ካሉት የሁሉም ጨዋታዎች ኦድ ከ1.4 በላይ መሆን አይጠበቅበትም።

ሁልጊዜም አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር ይዝናኑ ፣ ይወራረዱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
🔥አዲስ ቨርቹዋል ጨዋታዎች🔥

ቫሞስ አዝናኝ እና በደቂቃዎች ውስጥ ትልቅ ገንዘብ የሚያሸንፉባቸውን ቨርቹዋል ጨዋታዎች በድህረገፁ ላይ ጨምሯል። የተወዳጁን የካይሮን (Kiron) ጨዋታዎች አሁን እኛ ጋር ያገኙዋቸዋል። በቨርቹዋል የእግር ኳስ ሊግ ፣ በመኪና ወድድር እና በሌሎች ጨዋታዎች እየተዝናኑ አሸናፊ ይሁኑ!!!

ሁልጊዜም አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር ይዝናኑ ፣ ይወራረዱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
የስፔን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ በሳውዲ!
ዛሬ ምሸት በአል አዋል ፓርክ ኪንግ ሳውድ ዩኒቨርስቲ ስታዲዮም ምሽት 4:00 ኤልክላሲኮ ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና ይፉለማሉ።
ሁለቱ ክለቦች በያዝነው የውድድር አመት በላሊጋው ተገናኝተው ሪያል ማድሪድ 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።

ማን የዋንጫው ባለቤት ይሆናል? ሪያል ማድሪድ ወይስ ባርሴሎና?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ቫሞስ ቤትስ በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

መልካም በዓል!

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
በጣሊያን ሴሪ ኤ 18ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ በስታዲዮ ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ናፖሊ ሞንዛን ያስተናግዳል። የአምናው ሻምፒዮን ባሳለፍነው ሳምንት ከደረሰበት ሽንፈት ለማገገም እንዲሁም ደረጃውን ለማሻሻል ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ይኖርበታል።

ማን ያሸንፋል? ናፖሊ ወይስ ሞንዛ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 16 ክለቦች ጥሎማለፍ ድልድል ይፉ ሆኗል።

የትኛውን ጨዋታ በጉጉት ይጠብቃሉ? እነማን ወደ ሩብ ፍፃሜው ይቀላቀላሉ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
የ ማን ደጋፊ ነዎት?
በዩሮፓ ሊግ የመጨረሻ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲከናወኑ በምድብ ሁለት ወደ ቀጣዩ ዙር ቀድመው ማለፋቸውን ያረጋገጡት የእንግሊዙ ብራይተን እና የፈረንሳዩ ኦሊምፒክ ማርሴይ በአሜክስ ኮሚኒቲ ስታዲየም ምሽት 5:00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያው ዙር ፈረንሳይ ላይ ባከናወኑት ጨዋታ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ለሁለቱም ክለቦች ምድቡን በበላይነት ለማጠናቀቅ ይረዳቸዋል።

ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? ብራይተን ወይስ ኦሊምፒክ ማርሴይ?

Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666

View in Telegram

Telegram Channel