Ethiopian News Agency official telegram channel
Recent Posts
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህርዳር ገቡ
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 24/2016(ኢዜአ)፡- በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ልዑክ ባህርዳር ገብቷል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጣና ሐይቅ ፈርጧ፣ የበርካታ ደሴቶች መናኸሪያ፣ የጢስ አባይ ፏፏቴ መገኛ፣ የበርካታ ቱሪስቶች መዳረሻ እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ በሆነችው ባሀርዳር ከተማ ገብተናል ሲሉ ገልጸዋል።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ባህርዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በክልሉ ፕሬዝደንት እና ካቢኒያቸው እንዲሁም የከተማዋ ከንቲባ እና ህዝብ አቀባበልም እንደተደረገላቸው ገልጸው ምስጋና አቅርበዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ ከ255 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 24/2016(ኢዜአ)፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ከ255 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸውና ለአቅመ ደካማ የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞቻችን እና የከተማ አስተዳደራችን ተቋማት የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ 255 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ እና ለአቅመ ደካሞች በዓሉን በፍሰሀ እንዲያከብሩ ማዕድ አጋርተናል ብለዋል።
በበጎ ተግባሩ ላይ ለተሳተፉ የከተማዋ ባለሀብቶች ከንቲባዋ ምስጋ አቅርበዋል።