
ዓለም ሲኒማ / Alem Cinema Telegram Channel
አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። ሳምንታዊ የፊልም ፕሮግራሞች በ www.alemcinema.com ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።