Commercial Bank of Ethiopia – Official Telegram Channel

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

View in Telegram

Recent Posts

መልካም የትንሳኤ በዓል!
#happy#ethiopian#easter
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*********
2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡
በአስተያየት መስጫው በመግባት ይመልሱ!
*********

ማሳሰቢያ፡

• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
• ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡
• አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ!

********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#CBE#happy#ethiopian#easter
2ኛ ዙር የፌስቡክ አሸናፊዎች ዝርዝር
*********
ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በፌስቡክ በተካሄደው 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡

ማሳሰቢያ፡

ለአሸናፊዎች ሽልማቱ የሚደርሰው በሲቢኢ ብር በመሆኑ እስካሁን ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል በመሄድ የሲቢኢ ብር ደንበኛ በመሆን ሽልማቱን ይቀበሉ፡:

የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለማውረድ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ዓመቱን ሙሉ በአማካኝ 99.8 በመቶ አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡
***********

ይህን የገለፁት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ‘ነፃ ሀሳብ’ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቆይታ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመቱን ሙሉ በተሻለ መልኩ የሚሠራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚንፀባረቀው አመለካከት ፍፁም ባንኩን የማይገልፅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

የኔትዎርክ መስመር መቆረጥን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል የገለፁት አቶ አቤ፣ ሁሉንም ነገር ከሲስተም አለመኖር ጋር የማያያዝ ችግር እንዳለ ተናግረዋል፡፡
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#EthioDirect
በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገራት የተላከ ገንዘብ አሁንም ለበዓል ይደርሳል!
************
በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ
ከ5 - 1000 ዶላር
ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ
ገንዘብ በነፃ ይላኩ፤
በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል!

መልካም በዓል ይሁንልዎ!
EthioDirect
#ቀላል#ፈጣን#አስተማማኝ#ነፃ
#CBE#ethiodirect#visa#mastercard#money#transfer#ethiopia
*********
የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ።
• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*************

ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30

• በቴሌግራም ፦ https://t.me/combankethofficial
• በኦሮምኛ የፌስቡክ ገፅ፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
• በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106
• በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia

የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
መልካም እድል!
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#CashGo

በካሽጎ ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክ በቅፅበት ወደተቀባዩ ሂሳብ ይገባል፣
ለጉዳይም ሳይዘገይ ይደርሳል!

መልካም በዓል!
=========
የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ።

• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US

• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306

#ከውጭ#ሀገራት#ገንዘብ#cbe#CashGo#visa#mastercard#moneytransfer
ጥሩ የቢዝነስ ሀሳብ ላላቸው የብድር መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ።
***************************************
ሰሞኑን ከ አዲስ ዋልታ ጋር ቆይታ ያደረጉት የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ጥሩ ሀሳብ ላላቸው (Idea Financing) ድሮም የነበረ ቢሆንም በአግባቡ ባለመተዋወቁ ብዙም አልተሰራበትም ብለዋል። ከ 90 እስከ 95 በመቶ የአስቀማጮች ድርሻ የሆነው የባንኮች ሀብት፤ ሃሳብ ላላቸው ብድር ለመስጠት ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ቢሆንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ውጤታማ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው እና ላተገባበር በግልጽ ማስረዳት ለሚችሉ ግለሰቦች እና ተቋማት ብድር ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች ተሰርተው የማስተዋወቅ ስራው በቅርብ እንደሚጀመር ጠቁመዋል።
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬ በሰላም አደረሳችሁ!
******************************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዩ የትንሳኤ በዓል ዝግጅት ሕሁድ ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በእለተ ፋሲካ ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 በኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (ETV)።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አቻ ወጣ
==========================
በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኘው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከእረፍት በፊት ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ቢመራም በተከታታይ በተቆጠሩበት ሁለት ጎሎች ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ባደረጋቸው 23 ጨዋታዎች 47 ነጠብ እና 19 ንፁህ ጎል ሊጉን እየመራ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አቻ ወጣ
==========================
በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኘው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከእረፍት በፊት ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ቢመራም በተከታታይ በተቆጠሩበት ሁለት ጎሎች ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ባደረጋቸው 23 ጨዋታዎች 47 ነጠብ እና 19 ንፁህ ጎል ሊጉን እየመራ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እያደረገ የሚገኘው ጨዋታ አሁን 80 ደቂቃ ሆኗል 2 ለ 0 እየመራ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እያደረገ የሚገኘው ጨዋታ አሁን 80 ደቂቃ ሆኗል 2 ለ 0 እየመራ ይገኛል፡፡

View in Telegram

Telegram Channel