EOTC TV Telegram Channel

View in Telegram

Recent Posts

እንኳን ለሆሣዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!“መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት መኑ ውእቱ ዝንቱ አምላከ ምሕረት ይህ የክብር ንጉሥ የኃያላን አምላክ ማነው”
እንኳን ለሆሣዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!“መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት መኑ ውእቱ ዝንቱ አምላከ ምሕረት ይህ የክብር ንጉሥ የኃያላን አምላክ ማነው”
EOTC TV | ማዕደ ቅዱስ ያሬድ “ሆሣዕና” የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት ቃለ እግዚአብሔር | ክፍል 1
https://youtu.be/5WhfQm-UIEM
Channel photo updated
ምስባክ መዝ.፰፥፪
“እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሓተ፡፡ በእንተ ጸላዒ፡፡ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ፡፡”
በልዩ ልዩ መንፈሳዊ መዝሙር ቤተ ክርስቲያንን በማገልገል የሚታወቀውና ከተወሰኑ ዓመታት በፊት በስህተት መንገድ ከቤተ ክርስቲያን ኮብልሎ የነበረው ዲ/ን ዘማሪ ዕዝራ ኃ/ሚካኤል ወደ እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መመለሱን አስታወቀ፡፡
ዘጋቢ፡- መምህር ማቆርስ ተበቃ
(#EOTCTV ሚያዝያ ፲፰ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም አዲስ አበባ)
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
ዘማሪው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብዙኃን መገናኛ ድርጅት (EOTC TV) ጋር ባረገው ቆይታ ለቅዱስ ፓትርያኩ የይቅርታ ደብዳቤ መጻፉን ገልጾ ቤተክርስቲንም ይቅርታውን መቀበሏን ገልጿል፡፡

በቅጽል ስሙ ሕፃን ዕዝራ በመባል ይጠራ የነበረውና በጣዕመ ዝማሬው ቤተ ክርስቲያንን ሲያገለግል የምናውቀው ዲ/ን ዘማሪ ዕዝራ ኃ/ሚካኤል ከ2009 ዓ.ም ጅምሮ በስህተት መንገድ በመጓዝ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተለይቶ ቆይቷል፡፡

ሆኖም ግን አገልጋዩ ከሄደበት ጊዜ አንስቶ በመንፈሳዊና በሥጋዊ ሀብት ያሳደገችውን እናት ቤተ ክርስቲያንን ከልቦናውና ከህሊናው ሊያወጣት ባለመቻሉ ለበርካታ ሥነ ልቦናዊ ጉዳት መዳረጉን ጠቁሞ ወደ አሳደግችው እናት ቤተ ክርስቲያን ለመመለስ የይቅርታ ደብዳቤ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ጽፎ አቅርቧል፡፡

ቅዱስነታቸውም ጉዳዩን ወደ ቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ በማስተላለፍ ውይይት የተደረገበት ሲሆን፤ በተደረገው ውይይትም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዓላማዋ ያሉትን በትምሕርት ማጽናት፣ የጠፉትን መክራና ዘክራ በይቅርታና በምሕረት መመለስ ነውና የዲ/ን ዕዝራ ኃ/ሚካኤልን የይቅርታ ደብዳቤ በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡
በዚህም መሠረት ዲ/ን ዕዝራ ኃ/ሚካኤል ወደ ቤተ ክርስቲያን እና ወደ ጥንት አግልግሎቱ እንዲመለስ የተወሰነ ሲሆን፣ አገልጋዩ በአንደበቱም ቤተ ክርስቲያንን እና ምእመናንን ይቅርታ ጠይቋል፡፡
ዲ/ን ዕዝራ ኃ/ሚካኤል ይቅርታ የጠየቀበትን ቪዲዩ ከሥር በተመለከተው ሊንክ ማግኘት ይቻላል።
https://youtu.be/MbQNPfXGA_k?si=p4_UGsQqZ_EmEwv0
#EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY
EOTC TV | Oduu Torbee Mana Kiristaanaa Eebla 18 2016
https://youtu.be/I-lCxppxr1I
EOTC TV | ንጻሬ የሚዲያ ዳሰሳ | የቅዱስ ፓትርያርኩ ጉብኝት | የሊቢያ ሰማዕታት | የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
https://youtu.be/oN94FSsbNYM
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ብለይቲ ናብ ኢየሱስ መፂኡ
https://youtu.be/PfAiQh7nnNY
EOTC TV | EEGUMSA AMANTAA | Kitaabni Qulqulluu 66 moo 81
https://youtu.be/W0svEsbNA90
EOTC TV | ቤተ ክርስቲያን መልሲ ኣለዋ! ሕቶን መልስን ናይ መወዳእታ ክፍል
https://youtu.be/7JKRAJbsBIM
EOTC TV | Sirna kadhannaa kutaa 2ffaa
https://youtu.be/El9WVk94R6M
See more posts

View in Telegram

Telegram Channel