Zemedkun Bekele (ዘመዴ) Canali Telegram

“ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

View in Telegram

Recent Posts

በህልሜ ይመስለኛል…

"…ከቀጨኔ መድኃኔዓለም እንዲህ ወደ ታች ቁልቁል የማይ ይመስለኛል። ቤቱ፣ ሕንጣው ሁሉ ልውደቅ፣ ልውደቅ ልተኛ የሚልም ይመስለኛል። ኋላ አንድ ግዙፍ ሮጲላ በአናቴ ላይ እያየሁት በርሮ በማላውቀው ቦታ ላይ ያርፋል። እኔም ያን ሮጲላ ያረፈበት ቦታ ለመድረስ በአየር ላይ እንደ ሮጲላው በርሬ እደርሳለሁ። ተሮጲላው ውስጥ ወፍራም ነጭ የሆነ ሶዬ ቀድሞ ወጣ፣ ከዚያ ጥቋቁር የአፍሪቃ ሰዎች፣ እንደ ናይጄሪያ፣ ኬንያም፣ ማሊም፣ ደቡብ አፍሪቃም ፊት ያላቸው ሰዎች ተራ በተራ ይወጣሉ።

"…በመጨረሻ ደብረ ጽዮን የትግሬ ነፃ አውጪው በራብ የከሳ አንጀቱን በሱፍና በኮት እንቅ አድርጎ ከ3 ትግሬ ከሚመስሉ ሰዎች ጋር ይወርዳሉ። በመቀጠል ለእነዚህ እንግዶች ለመጓጓዣ ፈረስ ቢቀርብላቸውም እምቢኝ ብለው በቀጥታ በኮንኮላታ ጉዞ ይጀምራሉ። እኔም መጨረሻውን ማየት ስለፈለግኩ የታሸገ ውኃ በጫነ አንድ አይሱዙ ከኋላ በኩል ተንጠልጥዬ ይመስለኛል ተከትዬአቸው ሄድኩኝ። መሃል ላይ ስልኬን ሳላጠፋው ተኝቼ ስለነበር ድንገት ሲጮህ ብንን ብዬ ተነሣሁ።

"…ህልሙን ሳልጨርስ፣ ፍጻሜውንም ሳላይ ባንኜ በመነሣቴ ብግን ብዬም እየተናደድኩ ተመልሼ ተኛሁ። በስንት መከራ እንቅልፍ ሽልብ አድርጎኝም ተመልሼ ተኛሁ። ከመጓጓቴ የተነሳ ይመስለኛል ኒውዮርክ ባለው የተባበሩት መንግሥታት መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ራሴን ያገኘሁት ይመስለኛል። እነ ደብረ ጽዮን ወደ ውስጥ ሲገቡ፣ ፈረንጆቹም ገቡ። ከውስጥ ደግሞ ሬድዋን ሁሴን እና ጌታቸው ረዳ ይመስሉኛል እየተሳሳቁ ጌዲዮን ጢሞቴዎስን አስከትለው ሁላቸውም አንድ ላይ ተቀላቅለው በቁማቸው ጥቂት ካወጉ፣ ከተሳሳቁ በኋላ የሆነች ሴትዮ መልኳን ያለየኋት ሴት ስብሰባውን እንጀምር ብላ ቦታ ቦታቸውን እንዲይዙ ታደርጋቸዋለች። በሩ ሁሉ ተዘግቶ ውይይቱ ተጀመረ። እኔም መስኮቱ ጋር ቆሜ… ይቀጥላል
"…በህልሜ ይመስለኛል… በስመ ሥላሴ ህልም ካየሁ ስንት ጊዜዬ… የሚፈታልኝ ካለ ልናገረው። ኢትዮጵያ ያለመኖሬ የቆጨኝ አሁን ነው። የእማማ ዝናሽ ያለህ…

• ልንገራችሁ ወይ…?
"…ዐማራስ ሌሎች የማይቀሙትን በጎ ዕድል መርጧል። ትምህርት የለ፣ ንግድ የለ፣ በኢትዮጵያ ተዘዋውሮ መኖር፣ መማር፣ መሥራት ክልክል ነው፣ ስለዚህ የጥሞና ጊዜ አግኝቷል። መፍትሄውም ይሄ ብቻ ነው።

• አራስ ዐማራ ሁላ ቢሰለጥን ደስታውን አልችለውም። ገዳይ፣ የዐማራ አራጆች በአሜሪካ አባባይነት በአዲስ አበባ ሲወያዩ፣ ዐማራው ደግሞ አንድ ሁኖ የዐማራን የታረደበትን የሰቆቃ፣ የሰቀቀን ፊልም፣ ለታዳጊ፣ ለልጆቹ ሁሉ እያሳየ፣ በአካልም በአእምሮም ማዘጋጀት አለበት።

"…ከምድር ላይ ላለመጥፋት ብቸኛው አማራጭ ይሄ የምታዩት መንገድ ብቻ ነው። ዐማራ ተሰባሰብ፣ ተደራጅ፣ መክት፣ አንክት…
ዐማራው የለበትም…!

"…ትግሬና ኦሮሞ በጓዳ ሲፈራረሙ ቆይተዋል። ፕሪቶሪያና ናይሮቢ ሲሞዳሞዱ ከርመዋል። ዐማራ ደደቡ ብአዴንን እንኳ አምነውት ሊያሳትፉት አልፈለጉም። አሜሪካ እና አፍሪካ ኅበረት ውሎ አዳራቸው አዲስ አበባ ሆኗል። እነሱ በሚፈልጉት መንገድ ግን ወፍ አይኖርም። ወፍ አልኩህ።

"…ደብረ ጽዮን በስምምነቱ ላይ የለም። አልነበረም። ቢጨንቃቸው ዛሬ እርሱንም አምጥተው ዋይ ዋይ ይላሉ። አሜሪካ ራሷን እንደ አንድ ሀገር ነው የምትቆጠረው። ከአሜሪካ እስቴቶች አንዳቸው እንገንጠል ቢሉ አትፈቅድም። ነገር ግን ይህቺው አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ አብዝቶ ስለ አንድነት የሚጨነቀውን ዐማራውን ገፍታ፣ አግልላ፣ ከገንጣይ አስገንጣይ ከትግሬና ከኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ጋር ትሞዳሞዳለች።

"…አሜሪካም ለኢትዮጵያ በተመኘችው ገንጣይ አስገንጣይ ትርክት ምንአልባትም በቴክሳስ ትጀምረዋለች። ትቀምሰዋለች። የጦር መሳሪያ የሚሰጡት አረቦችም ምንአልባት ዱባይና ሳዑዲ በአላህ መቅሰፍት ተመተው የዐማራን እንባ ፈጣሪ ያብስለታል።

"…በኢትዮጵያ ውስጥ ቅመሙ፣ አጣፋጭ ጨዉ ዐማራው ነው። ዐማራው ያልተሳተፈበት የትኛውም መድረክ ምሉዕ አይሆንም። የወደመው ዐማራ ነው። በጉባኤው መሳተፍ ያለበትም ዐማራው ነው። ዐማራውን ያገለለ የትኛውም ሂደት ውኃ ወቀጣ ነው። የእንግሊዝ አፍ የምትሰሙ ለአሜሪካ ንገሯት።

"…ማርያምን በመላው ኢትዮጵያ ያለው 90 ሚልዮን የሚገመት ዐማራ እና የዐማራ ወዳጆች መንፈስ ያሸንፋል። ገንጣይ አስገንጠይ ከነደጋፊዎቹ ድራሽ አባቱን ፈጣሪ ያጠፋዋል።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
ዐማራው የለበትም…!

"…ትግሬና ኦሮሞ በጓዳ ሲፈራረሙ ቆይተዋል። ፕሪቶሪያና ናይሮቢ ሲሞዳሞዱ ከርመዋል። ዐማራ ደደቡ ብአዴንን እንኳ አምነውት ሊያሳትፉት አልፈለጉም። አሜሪካ እና አፍሪካ ኅበረት ውሎ አዳራቸው አዲስ አበባ ሆኗል። እነሱ በሚፈልጉት መንገድ ግን ወፍ አይኖርም። ወፍ አልኩህ።

"…ደብረ ጽዮን በስምምነቱ ላይ የለም። አልነበረም። ቢጨንቃቸው ዛሬ እርሱንም አምጥተው ዋይ ዋይ ይላሉ። አሜሪካ ራሷን እንደ አንድ ሀገር ነው የምትቆጠረው። ከአሜሪካ እስቴቶች አንዳቸው እንገንጠል ቢሉ አትፈቅድም። ነገር ግን ይህቺው አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ አብዝቶ ስለ አንድነት የሚጨነቀውን ዐማራውን ገፍታ፣ አግልላ፣ ከገንጣይ አስገንጣይ ከትግሬና ከኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ጋር ትሞዳሞዳለች።

"…አሜሪካም ለኢትዮጵያ በተመኘችው ገንጣይ አስገንጣይ ትርክት ምንአልባትም በቴክሳስ ትጀምረዋለች። ትቀምሰዋለች። የጦር መሳሪያ የሚሰጡት አረቦችም ምንአልባት ዱባይና ሳዑዲ በአላህ መቅሰፍት ተመተው የዐማራን እንባ ፈጣሪ ያብስለታል።

"…በኢትዮጵያ ውስጥ ቅመሙ፣ አጣፋጭ ጨዉ ዐማራው ነው። ዐማራው ያልተሳተፈበት የትኛውም መድረክ ምሉዕ አይሆንም። የወደመው ዐማራ ነው። በጉባኤው መሳተፍ ያለበትም ዐማራው ነው። ዐማራውን ያገለለ የትኛውም ሂደት ውኃ ወቀጣ ነው። የእንግሊዝ አፍ የምትሰሙ ለአሜሪካ ንገሯት።

"…ማርያምን በመላው ኢትዮጵያ ያለው 90 ሚልዮን የሚገመት ዐማራ እና የዐማራ ወዳጆች መንፈስ ያሸንፋል። ገንጣይ አስገንጠይ ከነደጋፊዎቹ ድራሽ አባቱን ፈጣሪ ያጠፋዋል።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
መልካም… ርዕሰ አንቀጻችንን አነበብን አይደል? በሉ አሁን ደግሞ እኔ በተራዬ እናንተን ጫ ብዬ ተቀምጬ ልስማችሁ።

• ተንፒሱ…
መልካም… ርዕሰ አንቀጻችንን አነበብን አይደል? በሉ አሁን ደግሞ እኔ በተራዬ እናንተን ጫ ብዬ ተቀምጬ ልስማችሁ።

• ተንፒሱ…
👆ከላይኛው የቀጠለ… …ትንሽ ነው ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ብዬ ነው እንጂ እያለ ሲቀባጥር አላያችሁትምን? አናቱ ይፍረስና ኢትዮጵያ የእምቧይ ካብ ትመስለዋለች አይደል?ጠጃሙ ብሬ የክልሉ መንግሥት እርዱን ብሎ ነው የገባነው፣ እኛ አሁን እዚያ ያለውን ሚሽን ለክልሉ ፖሊስ እና ሚልሻ አስረክበን ልንወጣ ነው ይልና በአንድ ወር ውስጥ ሱሪውን እናስፈታዋለን ያለው ዐማራ ሱሪውን ሲያስፈታው አለቃቀስ እንኳ አልቻለበትምም። እንዲያውም ብርሃኑ ጁላ እንዲህ ነበር ያለው።

"…በዐማራ ክልል ላይ የመከላከያ ሠራዊት ዘመቻ ያካሄደው በክልሉ የነበሩ እና ጥቃት የተፈጸመባቸውን ክፍለ ጦሮች ለማዳን ነው። የሀገር መካላከያ ሠራዊት በዐማራ ክልል ዘመቻ ያካሄደው በዋናነት በክልሉ የነበሩ እና በጽንፈኛ ኃይሎች ጥቃት የተፈጸመባቸውን ክፍለ ጦሮች ለማዳን ነው። በዐማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች በትግራይ ክልል በሰሜን ዕዝ ላይ ከተፈጸመው ተግባር ተሞክሮ የወሰዱ በሚመስል መልኩ በዐማራ ክልል በነበሩ የመከላከያ ሠራዊቱ ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ፈጽመዋል። የትግራዩ “የገነነው አንድ ሙሉ ዕዝ የታጠቀ ኃይል እዚያ ስለነበረ ነው። ዐማራ ክልል ግን ትልቅ ኃይል አልነበረም። ነገር ግን ትግራይ ላይ እንደተደረገው በነዚህ ወታደሮች ላይ በተመሳሳይ ነገር የተደረገው ብሎ በእሱ ቤት ክልሎች አግዙን እንጂ ብሎ ቦለጢቃ ለመሥራት ሲላላጥ አምሽቷል። አይ የዐማራ አምላክ እንዴት ያለህ ግሩም አምላክ ነህ?

"…ፋኖ የምመክርህ ክፍለ ጦር ብትመሠረት እንኳ ከጎሬላ ውጊያ፣ ከደፈጣ በቀር ይሄን ከፍት ሠራዊት እንዳትገጥመው። 5 ሺ ጦር በደፈጣ በመቶ ሁለት መቶ ፋኖ ደራሽ አባቱን ማጥፋት ይቻላል። የዐማራ መልክአ ምድር ለደፈጣ ውጊያ አመቺ ነው። ይሄን ከየጫት ቤቱ ተለቃቅሞ የሚመጣ አብዛኛው መሃይም፣ አስቦ የማይኖር፣ የአገዛዙ አሽከር፣ ገረድ፣ ለምን ብሎ መጠየቅ የማይችል፣ የዐማራ ደፋሪ፣ ገዳይ፣ ጨፍጫፊ ወታደር ተብዬ በደፈጣ በደንብ አስተናግደው፣ በደፈጣ አልኩህ። አገዛዙን ኪሳራ ላይ የሚጥለው ደፈጣ ነው። አብዛኛው ወታደር ቄሮ ስለሆነ፣ ቄሮ ደግሞ በባሕሪው ጥይት ሲተኮስ እንደ ደብረ ዘይቱ አግአዚ ወያኔ እንዳደረገችው ራሱ ገደል ገብቶ የሚሞት ስለሆነ በስብጥር ውጊያ፣ በደፈጣ እሬቻውን አብላው። ከከተማ ወጣ ባለ አሳቻ ስፍራ እሬቻውን አብላው።

"…አሁን እንደሚሰማው ከሆነ ክልሎች ወታደር ያዋጡ እያለ ነው ተብሏል። ሁሉም ክልሎች እስከ አሁን መልስ ባይሰጡም ሊያዋጡ ግን ይችላሉ። ወያኔ ግን ባለኝ መረጃ የተጠየቀችውን 20 ሺ ተዋጊ እስከአሁን እምቢኝ ማለቷን ነው። ይሻላታል። ሌላ 20ሺ ቆማጣ፣ ቁስለኛና ሟች ከመፍጠር ነገርየውን ለኦሮሙማውና ለፋኖ ትታ ከዳር ቆማ የፈጣሪን ሥራ፣ የአማራን አምላክ ድንቅ ነገር ብትታዘብ ይሻላታል። የጨነቀ ዕለት አሜሪካ ዛሬ ሰብስባቸው እየመከረች ነው። ወፍ የለም። በነገራችን ላይ የዐማራ ፋኖ ትግሬን በቀል እየተበቀለለት ነው ባይ ነኝ። ጁንታውን ሳይሆን ንፁሐንን የጨፈጨፈፈውን የብራኑ ጁላን አራጅ ሠራዊት አማኙ ዐማራ፣ እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት አሸናፊው ዐማራ ለወንድሙ ትግሬ፣ ለጎረቤቱ ትግሬ እየጨረገደለት ስለሆነ ትግሬ ቢያደርግ ብዬ የምመክረው አቅም ስለሌለው አክሱም ጽዮን ሄዶ ለታቦተ ጽዮን ምስጋና እንዲያቀርብለት ብቻ ነው። ተናደዱብኝ አሏችሁ እንግዲህ።

"…ሌላው የፋኖ ምት ዳንኤል ክብረትን ሳይለንት ሙድ ላይ ማስጎለቱ ነው። በእውነት የዳንኤል ክብረትን ዝምታ ለዐማራ ፋኖ እንደ መልካም ዕድል ሚሊኪ አልቆጥረውም። ምክንያቱም ዳንኤል ወጥቶ በተሳደበ፣ ዐማራን ባንቋሸሸ ቁጥር ፋኖ ምቱን እያሳረፈበት ስለሆነ ዳኒ የአለቃውን ስሜት ለማርካት፣ እቃ ከመስበር ለመታደግ ሲል መጥቶ ይጮህ ነበር። ዳኒ በጮኸ ቁጥር ደግሞ ፋኖ ጉልበት፣ አቅም፣ ወኔ፣ ሞራል ያገኝ ነበር። እናም የዳኒ ዝምታ፣ የናትናኤል መኮንን ሽብለላ ለዐማራ ፋኖ ጥሩ አይደለም ባይ ነኝ። ዳኒዮ ካላስቸገርኩህ ወጣ በልና ያን ሰው ያደረገህን ዐማራ ትንሽ እንደ ዮኒ ማኛ ሰደብ፣ ሰደብ አድርገውና ጉልበት ሁነው እንጂ። የምን ዝም ማለት ነው። እባካችሁ ለዳኒ አድርሱልኝ። አቤት የዐማራ አምላክ ድንቅነቱ።

"…በመጨረሻም ለፋኖ መልእክት አለኝ። አቢይ አሕመድ የላከውን ሬሽን ከማረካችሁ በኋላ ከፍታችሁ አትብሉ። ይልቅ ለማረካችኋቸው ወታደሮች ከሞቱም ይሙቱ፣ ከዳኑም ይዳኑ ለእነርሱው ቀለብነት ተጠቀሙት። ይሄ የእኔ ምክር ነው። ይሄ ብቻም አይደለም። ሌላው በማፈግፈግ መሐል ለየት ያለ ስብዕና ያለው የብልጽግና ገረድ እና ኦነግ አባገዳይ ቁሳቁሱን ጥሎ የፈረጠጠ በሚመስል መልኩ ከትንሿ የእጅ ቦንብ ጀምሮ እስከ ትልቁ ተቀጣጣይ ፈንጂዎች ሊያጠምድበት እና ያንን ኮልኮሌ በሚለቃቅመው አካል ላይ ከቀላል እስከ ትልቅ ጉዳት ሊያመጣ እና ከነጠላ ሞት እስከ ብዙ የዋሕ የዐማራ ታጋይ ሞትን ሊያመጣ ስለሚችል ቢቻል ባይነኩ የግድ ከኾነ ሥርዐት እና አስቀድሞ በተዘጋጀ ቡድን ብቻ ቢደረግ እላለሁ። አንድም ወገን በእንዝኽላልነት መሞት የለበትም።

"…የመጨረሻ መጨረሻም እባካችሁ ይኽን እንዳገኛችሁ ቪዲዩ የምትለቁትን ነገር ሥርዓት አብጁለት። እንደ እኛ ቁጭ ብሎ የእናንተን ድክመት እና ክፍተት የሚያይ ስንት ጠላት አለኮ። እናም ድክመታችሁን እና ክፍተታችሁን ማየት ለሚፈልግ ጠላት ራሳችሁን አጋልጣችሁ አትስጡ።

• ድል ለዐማራው ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"…ህወሓትና ሸኔ ላይ ፓርላማ ሰብስቦ፣ የህወሓትንና የሸኔን ጥፋት ዘርዝሮ፣ በፓርላማው ውስጥ እንባቸው መንታ መንታ የሚወርድ ወፋፍራም እና ኮስማና የተከበሩ የፓርላማ አባላት የሆኑ ሴቶችን አዘጋጅቶ፣ በወለጋ ቶሌ ቀበሌ የጨፈጨፋቸውን ዐማሮች እንደመጨረሻ የህወሓት ጭካኔ ተግባር አሳይቶ፣ ሸኔና ህወሓትን በፓርላማ አሸባሪ አሰኝቶ፣ አስወስኖ ዐውጆ ሲያበቃ የሰሜን ዕዝን መጨፍጨፍ ምክንያት በማድረግ ትግሬዎቹ ላይ ዘምቶባቸዋል። ትግሬዎቹም ያለቅጥ እንደ እንቁራሪቷ ተነፋፍተው ነበር እና እግዚአብሔር ሊያስተነፍሳቸው ስለፈለገ ልባቸውን እንደ ፈርኦን አደነደነባቸው። ዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያንንም በሙሉ በማስተባበር፣ ኢትዮጵያ በወያኔ ተደፈረች በሚል ምክንያት ወታደሩ ትግራይ ገብቶ ትግራይን ዱቄት በማድረግ እንዲሳካለት ሆነ። አሁን ግን በዐማራው ላይ ኦሮሙማው ይህን የትግሬውን ዘመቻ መድገምም፣ ማድረግ አልቻለም። የዐማራ አምላክ ይለያል የምለው በምክንያት ነው።

"…በኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት አንደኛው ዐማራ ነው። ይሄን ስል ኦሮሞ ነው ብሎ የሚያብድ ሰው ነፍ ነው። የትየለሌም ጭምር። በእኔ ግምገማ ግን አንደኛው ዐማራ ነው። እነ መለስ ዜናዊ ለኦሮሞ ሰፊ መሬት ሰጡት እንጂ ኦሮሞ በቁጥር በጣም ትንሹ ሕዝብ ነው። ኦሮሞ በክልሉ ውስጥ ያሉትን ሌሎች ሕዝቦች ሁሉ ቆጥሮ ነው እኔ አንደኛ ነኝ የሚለው። ተጨፍልቆ ማንነቱን ቀይሮ ኦሮሞ ነኝ የሚለው ይቅርና ዐማራው ብቻ 30 ሚልዮን ይበልጣል። ደቡብ ያለው፣ ጋምቤላ ያለው ሲጨመር አስቡት። ቤንሻንጉል ጉምዝ 95% ቱ ዐማራ ነው። አዲስ አበባ ያለው፣ ሀረር፣ ድሬደዋ ያለውን ዐማራ ቁጠሩት። በሱማሌ ያለው ዐማራ ቢቆጠር በርግጠኝነት 90 ሚልዮን የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዐማራ ነው። ይሄ የእኔ ግምት ነው። ከዚህ የተነሣ ዐማራ ደጋፊው ብዙ ነው።

"…ከሕወሓት ጋር በነበረው ጦርነት "በ No more" እንቅስቃሴ አጃቢ፣ አሽቋላጭ፣ አቃጣሪ፣ የፊት አውራሪ የነበሩት እኮ አብዛኛዎቹ ዐማሮች ነበሩ። ለምሳሌ በአሜሪካ ሴኔት ድረስ በመግባት ለአሜሪካ መንግሥት አቤቱታ ያቀረቡት ጳጳሳት በሙሉ አፍቃሬ አቢይ አሕመድ ዐማሮች ነበሩ። በየዓለማቱ ሰልፍ ያስተባብሩ የነበሩት ዐማሮች ነበሩ። የተባበሩት መንግሥታት፣ የአውሮጳ ኅብረት፣ የአሜሪካ መንግሥት ለወያኔ አግዘው በቀን ሁለቴ ሲሰበሰቡ የመከታቸውም ዐማራው ነው። በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ መልእክተኛ የነበሩት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴም የሰሜን ሸዋና የወልቃይት ጎንደር ዐማራ ነበሩ። እና ዐማራው ተራራ ነበር ያኔም።

"…ከመከላከያው ጎን በመቆም ኦሮሞም፣ ጉራጌም፣ ደቡቡም ከፍት ቢያዋጣ፣ በሶና ብርም ቢያዋጣ ዐማራው ግን ባለሀብቶቹ ጭምር ግንባር ድረስ ሄደው ተአምር ነበር ሲሠሩ የታዩት። ለምሳሌ የጎጃም ዐማራው አቶ ወርቁ አይተነው ከብራኑ ጁላ በበለጠ ኃላፊነት ወስዶ ግንባር ድረስ ዘምቶ  በአካልም በመገኘት፣ ተዋጊውን በማበረታት የሞራል፣ የገንዘብ ልገሳ ሁሉ ያደርግ ነበር። መከላከያው ከትግራይ ተገርፎ ሲወጣ የዐማራ ገበሬ የዋሁ፣ ደጉ፣ ሩህሩሁ፣ አዛኙ፣ እንስፍስፉ ገበሬ እና ሕዝብ እግር አጥቦ፣ ቁስለኛ በቃሬዛ ተሸክሞ፣ ወተት ነሽ፣ እርጎ፣ ሰንጋ ፍሪዳ ጥሎ፣ ጠላና ጠጅ፣ ቢራ፣ ዶሮ ወጥ ሰይቀር እያቀረበ ነበር የተቀበለው። በመጨረሻም ከሃዲው ካደው እንጂ።

"…እናም አሁን ኦሮሙማው ዐማራውን በወረረበት ወቅት ኦሮሙማው ማን "ኖ ሞር" ይበልለት? ማን ዶላር ያዋጣለት? ማን ሰልፍ ይውጣለት? ማን አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆኖ ኢንተርቪው ይስጥለት? የትኛው ፓርላማ ዐማራን ደፍሮ አሸባሪ ይበለው? የትኛው ባለ ሥልጣን በይፋ ወጥቶ ዐማራን ይስደበው? እንደ ወያኔም ያጥረግርገው? አዳነች አበቤ አንዴ ተናገረች መዓት ሲወርድባት አቆመች። አቢይ አሕመድ ጭጭ፣ ምጭጭ፣ ሽመልስ አብዲሳ እንዴት ይተንፍስ? ትግሬው አበባው ታደሰ፣ ኦሮሞው ባጫ ደበሌ፣ ምርኮኛው ብራኑ ጁላ እንዴት አባታቸው ክፍት አፋቸውን በዐማራው ላይ ይክፈቱበት? ማርያምን ዐማራው ይችላል።

"…ዐማራው ይልቅ በዐማራው ነበር ሲሰደብ የቆየው። በዳንኤል ክብረት፣ በቶማስ ጃጀው፣ በጌትነት አልማው፣ በስዩም ተሾመ ወዘተ ነበር ሲሰደብ የኖረው። ጴንጤውና ከምባታው ፓስተር ደሳለኝ መሃል ሜዳ፣ ኮሮና ዳዊትና፣ ተብታባው መስፍን ፈይሳ ከቁጥር አይገቡም። ሌሎች ግን ዐማራን መስደብ ዋጋ እንደሚያስከፍል አውቀው ዝም፣ ጭጭ ብለው ነው የተቀመጡት። የኦሮሞና የትግሬ ክፍት አፍ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ሁላ ሳይቀሩ ዐማራ ላይ እንደ በፊቱ መቅዘን አልደፈሩም። እንዲያውም መጀመሪያ አካባቢ በፋኖ ትግል ያሾፉ፣ ያላግጡ የነበሩት የትግሬና የኦሮሞ ጋዜጠኞች፣ ምሁራን ተብዬዎቹ እነ የጋቢሳ ልጆች፣ ሄኖክና ሕዝቅኤል፣ ፀጋዬ አራርሳና ጃዋር ሳይቀሩ አድናቆታቸውን ወደ መግለጽ ነው የገቡት። ይሄን ይሄን ስታይ በዐማራ አምላክ ትደመማለህ። ማርያምን እውነቴን እኮ ነው።

"…በትግራይ ወያኔ ከጨፈጨፈችው በላይ አሁን በዐማራ ክልል ዐማራን ለመውረር የገባውን የኦሮሙማ መከላከያ የዐማራ ፋኖ ገጥሞ ጨፍጭፎታል። ድራሽ አባቱን አጥፍቶ እንኩትኩቱን አውጥቶታል። ነገር ግን አገዛዙ ይሄን አምኖ መቀበል እንደ ሽንፈት ስለሚቆጥረው ትንፍሽ አይላትም። ይሄ ደግሞ ለዐማራው በእጅጉ ነው የጠቀመው። በእጅጉ ነው የረዳው። ኮሎኔሎች፣ ሻለቃና ጀነራሎች እየተገደሉ፣ እየተጠረጉ ቢሆንም ሬሳ አንስቶ ከመቅበር ውጪ አገዛዙ ትንፍሽ አይላትም። ትንፍሽ አልኳችሁ። ከዚያ ይልቅ አሁንም ሲወዛገብ ነው የሚታየው። በአንድ በኩል ጨቤውን ብራኑ ጁላን ከምርቃና ላይ እያስነሣ ያስቀባጥረዋል። ፋኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ተራ ሽፍታ ነው። ከከተማ አባረነው ገጠር አስገብተነዋል። ፋኖ አሁን ያለው ጫካ ለጫካ፣ ወንዝ ለወንዝ ነው ይልና ይሄንኑ ነግሮን ሳይጨርስ እኛ ብቻ ለምን እናልቃለን፣ ክልሉ ፖሊስ፣ ሚሊሻ ያዋጣና ከእኛ ጋር ሆኖ ፋኖን ይግጠም ይልልሃል። የዐማራ አምላክ ታላቅ ነው የምለው በምክንያት ነው። ክበር ተመስገን የዐማራ አምላክ።

"…ኦሮሙማው ከፋኖ ይልቅ ሸኔ ግዙፍ መስሎ እንዲታይ የማይላላጠው መላላጥ የለም። ፋኖን አኮስምኖ ሸኔን ለማተለቅ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ተዋግቶ አንድ ቀበሌ ማስለቀቅ የማይችል ሽፍታ ታንዛኒያ ድረስ ወስዶ በሽምግልና ስም ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲሰጠው ሲላላጥ፣ በዐማራ ክልል ብአዴንን በጥቂት ከተሞች አስቀርቶ፣ ገሚሱን እንዲሰሰደድ፣ ገሚሱ መቀመጫውን አዲስ አበባ እንዲያደርግ፣ የክልሉን 90% ተቆጣጥሮ፣ ከአዲስ አበባ ደሴ፣ ኮምቦልቻ መንገድ ዘግቶ፣ ከአዲስ አበባ ባህርዳር ጎንደር መንገድ ዘግቶ የሚቀጠቅጠውን ፋኖ እንደሌለ ቆጥሮ እንዲታይለት አድርጎ በተዘዋዋሪ ድምጹን አጥፍቶ ለፋኖ የድል ዜና ሠርቼማ አልዋረድም በማለት እየተሸከሸከ ይገኛል። በለው ፋኖዬ። በለው አልኩህ። ገላጋይ ስለሌለ አጋጣሚው ጥሩ ነውና በለው አልኩህ።

"…በቀደም ምርኮኛው ብራኑ ጁላ በሰለለ ድምጽ ለኢቲቪ ጋዜጠኛው ሲናዘዝ አልሰማችሁምን? ጋዜጠኞች አግዙን እንጂ ሲል አልሰማችሁትምን? አንተ ጋዜጠኛው እና ስዩም ተሾመ ብቻ ናችሁ ስለ ሠራዊቱ የምትዘግቡት፣ ሌላው ለምን እኛን አይረዳንም? ሲል አልሰማችሁትምን?  ሠራዊቱ እየጠየቀኝ ነው መፍትሄ ፈልጉ ሲል አልሰማችሁትምን? ፋኖ ሽፍታ ነው ቀላል ነው ሲል ቆይቶ አለቅን እርዱን እያለ ሲያለቅስ አልሰማችሁትምን? እኔ እኮ ደሞዜ …👇 ከታች ይቀጥላል…
መልካም… ከምስጋናው በኋላ በቀጥታ ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ልሄድ ነው።

• ዛሬ በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ ለምርኮኛው ብራኑ ጁላ በስሱ ልገባለት ነው። እያማጠ፣ ትንፋሹ እያጠረ፣ በቪድዮው ላይ እንደምትመለከቱት ቀረጻውን ትቶ ከአሁን አሁን እየበረገ ለሚንተባተበው ብሬ ላላ ልገባለት ነው።

• የዐማራው ፋኖ ከትግሬዋ ጁንታ ይልቅ በተለየ መልኩ ፈጣሪ አምላክ እንዴት እንዳከበረው፣ እንደመረጠው፣ የኦሮሙማው መከላከያንም ፈጣሪ እንዴት በዐማራ ክልል እየቀጣው፣ እያዋረደው እና እያለቀ እንዳለ የራሴን ሓሳብ በርዕሰ አንቀጽ መልክ ላቀርብላችሁ ነኝ።

"…ርዕሰ አንቀጿ ለጠላት መላትም ለዐማራና ለኢትዮጵያ ጠላቶች ማለቴ ነው ትንሽ ሰናፍጭ እና ቃሪያ በሚጥሚጣ ይበዛባታል። ለወዳጅ ግን "ሃይስክሬም" 😂😂 ናት። ደግሞ ሃይስክሬም አይባልም፣ ደደብ፣ መሃይም በሉኝ አሏችሁ። አይስክሬማም ሁላ።

• አላችሁ አይደል…! እስቲ ቀውጡትማ… አለን ዘመዴዋ በሉኝ በማርያም። አለን ዘመዴ፣ ዘመድ፣ ዘሜ፣ ዘምዬ፣ ዘምዋ፣ ዘመድነት፣ ዘመድሻ፣ ዘመዳችን …😂😂😂 በሉኝማ…
መልካም… ከምስጋናው በኋላ በቀጥታ ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ልሄድ ነው።

• ዛሬ በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ ለምርኮኛው ብራኑ ጁላ በስሱ ልገባለት ነው። እያማጠ፣ ትንፋሹ እያጠረ፣ በቪድዮው ላይ እንደምትመለከቱት ቀረጻውን ትቶ ከአሁን አሁን እየበረገ ለሚንተባተበው ብሬ ላላ ልገባለት ነው።

• የዐማራው ፋኖ ከትግሬዋ ጁንታ ይልቅ በተለየ መልኩ ፈጣሪ አምላክ እንዴት እንዳከበረው፣ እንደመረጠው፣ የኦሮሙማው መከላከያንም ፈጣሪ እንዴት በዐማራ ክልል እየቀጣው፣ እያዋረደው እና እያለቀ እንዳለ የራሴን ሓሳብ በርዕሰ አንቀጽ መልክ ላቀርብላችሁ ነኝ።

"…ርዕሰ አንቀጿ ለጠላት መላትም ለዐማራና ለኢትዮጵያ ጠላቶች ማለቴ ነው ትንሽ ሰናፍጭ እና ቃሪያ በሚጥሚጣ ይበዛባታል። ለወዳጅ ግን "ሃይስክሬም" 😂😂 ናት። ደግሞ ሃይስክሬም አይባልም፣ ደደብ፣ መሃይም በሉኝ አሏችሁ። አይስክሬማም ሁላ።

• አላችሁ አይደል…! እስቲ ቀውጡትማ… አለን ዘመዴዋ በሉኝ በማርያም። አለን ዘመዴ፣ ዘመድ፣ ዘሜ፣ ዘምዬ፣ ዘምዋ፣ ዘመድነት፣ ዘመድሻ፣ ዘመዳችን …😂😂😂 በሉኝማ…
"…ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ። የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና ለቀኑ ወዮ! እርሱም ሁሉን ከሚችል ከአምላክ ዘንድ እንደ ጥፋት ይመጣል። ከዓይናችን ፊት ምግብ፥ ከአምላካችንም ቤት ደስታና እልልታ የጠፋ አይደለምን? ዘሩ በምድር ውስጥ በሰበሰ፤ እህሉ ደርቆአልና ጎተራዎቹ ባዶ ናቸው፥ ጎታዎቹም ፈርሰዋል። ኢዮኤ 1፥ 14-17

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
ይቅርታ…!

"…ለሕዝብ ሁሉ በሚጠቅም ከተሳካም ለሕዝብ ሁሉ ታላቅ የምሥራች በሚሆን መልካም ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ስብሰባ ተቀምጠን እየተወያየን በመሆኑ፣ በዚያውም እናንተ ደግሞ እግዚአብሔር እየከበረ ሰይጣን እያፈረበት ያለው ስብሰባ፣ ውይይትም በመልካም ሁኔታ ይቋጭ ዘንድ ሁላችሁም በያላችሁበት አንድ አቡነ ዘበሰማያት እና አንድ ጸሎተ ማርያም አድርሱልን።

• "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" ለዛሬ የማይቀርበው በዚህ ምክንያት ነው። ጸሎቷን ግን እንዳትዘነጓት።

🙏🙏🙏
ሰላማዊው ጦርነት
  በቴዴ ሃዋሳ ቤት
       ክፍል ፩፦

"…የዐማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍ ነው ለዐማራ እንድጮህ ያደረገኝ። አልጠራጠርም ዐማራ ያሸንፋል።" ዘመድኩን በቀለ

• https://youtu.be/WbWQvWyxhzo

••• ተከታተሉት።

View in Telegram

Telegram Channel