Soccer Ethiopia Telegram Channel

The voice of Ethiopian football

For business enquiries ONLY

Tell: +251940018801
Email: [email protected]

View in Telegram

Recent Posts

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የ04፡00 ጨዋታ ውጤት
መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው!
Poland - Ukraine
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!
የአንጋፋው ፊዝዮቴራፒስት ይስሐቅ ሽፈራው
የምስጋና መርሐ ግብር ተከናወነ

ለአራት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ እግርኳስ ለሰጠው መልካም አገልግሎት በህይወት እያለ ክብርና ምስጋና ይገባዋል በሚል ያለፉትን ሦስት ወራት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የሚገኙ የቀድሞ ተጫዋቾች እና በስፖርቱ ዘርፍ በተለያዩ መስኮች የተሰማሩ ባለሙያዎች የተዘጋጀውን የዕውቅና መርሐ ግብር ትናንት ምሽት ተካሄዷል። በዕለቱም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን፣ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው፣ የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና የተለያዩ ዕውቅ የእግርኳሱ ሰዎች ታድመዋል።

በምድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የዕለቱ የክብር እንግዶች ይስሐቅን በአንድ ቃል ተስማምተው ገልላፀውታል “ይስሐቅ ማለት ሰው ነው” ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ዘር፣ ሀይማኖትን፣ ክለብ፣ ደሀ እና ሀብታም ሳይል በቅንነት ያገለገለ ነው። ኢትዮጵያ ዛሬ ያመሰገነችው “ትልቅ የሰፖርት ሰው” ማለት ተናግረዋል።

ስለተደረገለት የዕውቅና ዝግጅት አስመልክቶ ንግግር ያደረገው ፊዝዮቴራፒስት ይስሐቅ ሽፈራው “ የተደረገልኝ ዕውቅና የበለጠ ነገ ጠንክሬ እንድሰራ የሚያበረታታኝ ነው። ረጅም ዓመት ሳገለግል ከአንድም ሰው ጋር ሳልጋጭ በፍቅር በመስራቴ ደስተኛ ነኝ ብሎ ስራውን አክብሮ ያለመሰልቸት ሁሉንም በእኩል ማገልገል መቻሉ ለዚህ እንዳበቃው ተናግሮ የረዳውን ፈጣሪ አመስግኖ ሁሌም ከጎኑ ለነበሩት ቤተሰቦቹ አጠቃላይ የስፖርት ቤተሰቡን አመስግኗል። ይስሐቅ በዕንባ በታጀበ አንደበት አስቤው የማላቀውን ክብር ለሰጣችሁኝ ሁላችሁንም የኮሚቴ አባላት ከልብ አመሰግናለው።”ብሏል

በመጨረሻም ይህን ዝግጅት ያሰናዳው ኮሚቴ የወርቅ ካባ ካለበሱት በኋላ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት በኤሎክትሮኒክስ የሚሰራ አውቶሞቢል አበርክትለውታል።

ግብፅ ቡርኪናፋሶን አሸንፋለች!

በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ግብፅ እና ቡርኪናፋሶን ያገናኘው የምድብ አንድ ሦስተኛ ጨዋታ በግብፅ 2ለ1 አሸናፊነት ተደምድሟል። የግብፅን ሁለት ጎሎች ትሬዜጌት ብቸኛዋን የቡርኪና ጎል ደግሞ ላሲና ትራኦሬ አስቆጥረዋል።

በዚህም ምድብ አራተኛ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ ሲቀጥሉ ሰኞ ጊኒ ቢሳው ከግብፅ፣ ቡርኪናፋሶ ከሴራሊዮን እንዲሁም እሁድ ጂቡቲ ከኢትዮጵያ የሚጫወቱ ይሆናል።

🤩 ጎፈሬ መተው ዘንጠው ይወጣሉ ስንሎ!🤩

ውበት የሚደፉቦትን የጎፈሬ አዳዲስ ምርቶች ከአንድ ፍሬ ጀምሮ እየሸመቱ ያሸብርቁ!

🤔"የት" አሉ?🤔

አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363

@goferesportswear
የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 3ኛ ጨዋታ ውጤት

* የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ዕሁድ ከጂቡቲ አቻው ጋር የምድብ 4ኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
🏆 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 3ኛ ጨዋታ 🏆

74'

ጊኒ ቢሳው 🇬🇼 0-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ
🏆 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 3ኛ ጨዋታ 🏆

74'

ጊኒ ቢሳው 🇬🇼 0-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ

View in Telegram

Telegram Channel