Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.
Recent Posts
Exchange Rate Applicable for Wednesday, 29 May 2024.
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia

Say goodbye to cash hunt!
Get your ATM card.
Visit your nearest branch get your ATM card.
Bunna Bank
Bank of the visionaries!
#Card#ATMCard#hasselfree#cash#getyours#Bankofthevisionary#Bunna#Banking#Values#Bankinginethiopia#Corevalue#Buna#Ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#Ethiopia#Ethiopian#Bankinginethiopia#Bunnabanksc

Calling all Bunna Families
The biggest Bunna family reunion is happening on Twitter!
Follow us https://x.com/bunna_bank and let's brew up some serious topics. We're talking hot takes, updates, and everything in between.
Ready to join the challenge?
Retweet this post and spread the family!
Bunna bank
Bank of the visionaries!
#BunnaFamily#TwitterTakeover#LetsGetBuzzing#Ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#Ethiopia#Ethiopian#Bankinginethiopia

የቡና ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የዋንጫና የምስጋና ምስክር ወረቀት ሽልማት ተበረከተለት
በደሴ ከተማ በሚገኙ ባንኮች መካከል ሲካሄድ በቆየው “የባንኮች ካፕ” በተሰኘው ስፖርታዊ ውድድር ተሳታፊ የነበረው የቡና ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የእግር ኳስ ክለብ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ሽልማቶች ከደሴ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ጽ/ቤት ተበርክቶለታል፡፡
ሽልማቱንም የቡና ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ያለለት ምስጋናው በቦታው ተገኝተው ተቀብለዋል፡፡
ዲስትሪክቱ ለመላው የቡና ቤተሰብ አባላት እንካን ደስ ያላችሁ ይላል!!
#BunnaBank#BunnaSuccess#BunnaBankTips#Football#winners#BunnaFamily#Dessie#District

Exchange Rate Applicable for Monday, 27 May 2024.
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
መልካም ሰንበት!
Happy Sunday!
#Bunna_Bank#sundayvibes#መልካም_ሰንበት#ሰንበት#bunnadigital#Bunnabank#bankinethiopia#የባለራዕዮች_ባንክ#ቡናባንክ#StayConnected#BunnaFamily#BunnaBank

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ
ማን_ያሸንፋል? #ይገምቱ_ይሸለሙ!
==============================
👉 ነገ እሁድ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም በ 26ኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀምበርቾ የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ልዩ ትኩረት አግኝቷል።
👉 የዚህን ጨዋታ ዉጤት በትክክል ለገመቱ የመጀመርያዎቹ 5 ተከታዮቻችን ቡና ባንክ የ300 ብር የካርድ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል!
👉 የዉድድሩ ህጎች፣
1. የቲክቶክ ገፆቻችንን መወዳጀት 👉http://tiktok.com/@bunnabank
2. የቴሌግራም ገፆቻችንን መወዳጀት 👉https://t.me/ቡንናባንክስች
3. ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ 3 ሰዎች ያጋሩ፡፡
4. ግምትዎን ከጫወታው በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን ብቻ👇👇👇https://t.me/bunnabanksc
በሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ዉስጥ ይፃፉ::
5. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል ከሽልማት ዉጪ ያደርጋል!
🚫 ህጎቹን ያላሟላ መልሱን በትክክል ቢልክም የተሸላሚነት ዕድል አያገኝም።
መልካም ዕድል!
#ይገምቱ#ይሸለሙ#bunnabank#ቡናባንክ#CBE#ኢትዮጵያንግድባንክ#ኢትዮጵያቡና#EthiopiaBunna#EthiopiaCoffee#Football#ኩዋስ#EthiopiaPremiereLeague#ኢትዮጵያፕሪምየርሊግ#ፕርምይርሊግ#ጨዋታ#እሁድ#ethiopianbanks#banking#banks#bunnabank#bankingservices#ethiopia#ethiopian#bankinginethiopia

ዛሬ የአህጉራችን አፍሪካ ቀን ነው።
ለመላው ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል የሆነችው ሃገራችን ኢትዮጲያ የአፍሪካ ቀንን በታላቅ ኵራት ታከብራለች። አባቶቻችን የአፍሪካ ሀገራትን ከቅኝ ግዛት ለማላቀቅ ብቻ ሣይሆን የአህጉራችንን አንድነት ለማስጠበቅ በዓለም መድረክ ላይ የከፈሉት ዋጋ ለእኛ ለልጆቻቸው የዘለዓለም ኵራት ሆኖ ይኖራል። በኢትዮጵያ ጥረት ዕውን የሆነው የቀድሞው አፍሪካ አንድነት (የአሁኑ አፍሪካ ህብረት) 61ኛ ዓመት የምስረታ ቀኑንም ዛሬ ያከብራል።
መልካም የአፍሪካ ቀን ለእኛና ለመላው አፍሪካውያን እህትና ወንድሞቻችን ሁሉ ይሁን!!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ !

ጁመዓ ሙባረክ! _ Jummah Mubarak _ Jumu’aa gaarii!
ቡና ኻዲም _ መርጠው የሚገለገሉበት!
ባንኩ የሚሰጣቸው ከወለድ ነጻ አገልግሎቶች
• ወዲዓ የተቀማጭ ሒሳብ አገልግሎት
• ሙዷራባህ የኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሒሳብ አገልግሎት
• የንግድ ፋይናንሲንግ አገልግሎት
• የኢንቨስትመንት ፋይናንሲንግ አገልግሎት
• የዋስትና አገልግሎት መስጠት
• የዓለም አቀፍ ንግድ ድጋፍ
• ገንዘብ ማስተላለፍ /ሃዋላ/ አገልግሎት እና
• የውጭ ሃገራት ገንዘብ ምንዛሬ
ባቅራቢያዎ ባሉ የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የ “ኻዲም” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
#Khadim#Bunnabank#interstfreebanking#JummahMubarak

Exchange Rate Applicable for Friday, 24 May 2024.
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
የቡና ቤተሰብ ነዎት?
ስለ ባንካችን መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ዛሬዉኑ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ!
ቤተሰብ ይሁኑን፣ ቤተሰብ እንሁንዎት! ቡና ይከተሉ!
Facebook፡ https://lnkd.in/ezy8STY6
Twitter፡ https://lnkd.in/ehRShZw
Instagram፡ https://lnkd.in/eFUR6cs
YouTube: https://lnkd.in/eSTq7UvJ
LinkedIn: https://lnkd.in/ejgeD9zM
TikTok: https://lnkd.in/eUXRDDCw

Exchange Rate Applicable for Thursday, 23 May 2024.
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
በቡና ይቆጥቡ፣ ህልምዎን እውን ያድርጉ!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!!
Exchange Rate Applicable for Wednesday, 22 May 2024.
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
For more information:
www.bunnabanksc.com
#exchangerate#BB#Buna#Bunnabank#foreignexchange#ForeignCurrency#IBD#internationalbanking#NBE#NationalBankofEthiopia#NBE#ethiopianbanks#Banking#Banks#Bunnabank#Bankingservices#ethiopia#ethiopian#Bankinginethiopia
Exchange Rate Applicable for Tuesday, 21 May 2024.

ዉድ የቡና ቤተሰቦች፣
ባንካችን በዚህ ሳምንት ባዘጋጀዉ የኢትዮጲያ ቡና ከ ሻሸመኔ ከተማ ያደረጉትን ጨዋታ ይገምቱ ይሸለሙ የጥያቄና መልስ ዉድድር በርካቶች የተሳታፊ ሲሆን፣ ምላሹን በቴሌግራም ገጻችን ቀድመው የሰጡት 5 መላሾች Ethio First ethio, Daren Baris, Lalisa F, ራስ ብሩክ እና ግልፍጥ እያንዳንዳቸው የ 300 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል። ለአሸናፊዎች ቡና ባንክ አንኳን ደስ አላችሁ ይላል።
ተሸላሚዎች ባስቀመጥነው ቅድመ ሁኔታ መሰረት የቲክቶክ ገፆቻችንን መወዳጀታቸዉን፣ ቢያንስ ለ 3 ሰዎች የቲክቶክ ገፆቻችንን ማጋራታቸዉን አረጋግጠን የምንሸልም ይሆናል። #ethiopianbanks#banking#banks#bunnabank#bankingservices#ethiopia#ethiopian#bankinginethiopia